ቴሌግራም የአለማቀፉ የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች ተቆጣጣሪ ተቋም አባል ከመሆኑ በፊት በየወሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ይዘቶችን በራሱ ስርአት አማካኝነት ለይቶ ሲያስወግድ መቆየቱን በመጥቀስ "አይደብሊውኤፍ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
ሩሲያ እና አሜሪካ በትናንትናው እለት በተመድ በተካሄደው የጸጥታ ምክርቤት ስብሰባ ላይ በቅርቡ በሶሪያ የተቀሰቀሰው ጦርነት እንዲባባስ ሽብርተኝነትን በመርዳት እርስ በእርሳቸው ተካሰዋል። ሀያት ...
ኢራን እና ሩሲያ በሶሪያ የዘጠኝ አመት የእርስ በርስ ጦርነት ከአሳድ ጎን መሰለፋቸው ይታወቃል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አል አረቢያ አል ጃቤድ ከተሰኘ የኳታር መገናኛ ብዙሃን ...
አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የተገናኙት በጥቅምት በ1894 ሲሆን፤ በዚህ ጨዋታ ሶስት አቻ ተለያይተዋል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እስካለፈው ግንቦት ወር ድረስ ...
የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቱ ባለፈው ሳምንት በኢስታንቡል በቴሌቪዥን የሚተላለፍ ንግግር ሲያደርጉ ተቃውሞ አሰምተዋል የተባሉት ዘጠኝ ሰዎች እንዲታሰሩ ወስኗል። ተቃዋሚዎቹ የኤርዶሃን መንግስት ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ የተያዙ ታጋቾች ከጥር 20ው በዓለ ሲመታቸው በፊት በፍጥነት ካልተለቀቁ በመካከለኛው ምስራቅ "ከባድ ችግር" ይፈጠራል ሲሉ በትናንትናው እለት ዝተዋል ...
የፍልስጤም ተቀናቃኝ ሃይሎች የሆኑት ሃማስ እና ፋታህ ጋዛን ከጦርነቱ በኋላ የሚያስተዳድር ኮሜቴ ለማዋቀር ስምምነት ላይ ደረሱ። ሃማስና የፕሬዝዳንት ማህሙድ አባሱ ፋታህ ፓርቲ ስምምነት ላይ የደረሱት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
ሩሲያ አዳሩን በዩክሬን የተለያዩ ግዛቶች ላይ በ110 ድሮኖች ጥቃት በፈጸሟን እና ከሩሲያ ድሮኖች ውስጥ 52 መትቶ መጣሉን እንዲሁም ከ50 በላይ ድሮኖች መከላከያውን በማለፍ ጉዳት ማድረሳቸውን ...
በአለማችን ትልቁን የባንክ ማጭበርበር ፈጽመዋል የተባሉት ትሩኦንግ በአሁኑ ወቅት ህይወታቸውን ለማትረፍ 9 ቢሊየን ዶላር በማፈላለግ ተጠምደዋል ተብሏል። ቢሊየነሯ መዝብራዋለች ከተባለው ገንዘብ ውስጥ ...
የአውስትራሊያ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት “ለመከላከል” ያለመ ነው የተባለለት አወዛጋቢው ህግ በትናንትናው እለት በአውስትሊያ ፓርላማ ቀርቦ ክርክር ...